REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774

SHEBA SOAP

720.00ETB *

Ready to ship today,
Delivery time appr. 1-3 workdays

Contact us
Contact us

Fields with * are required

Call us to order: 0908-77-77-74

  • AW11640

Advantages

  • World-class customer support
  • 30 days refund warranty
  • Negotiated price
ሼባ ሳሙና ምንድነው? ሼባ ሳሙና ከተለያዩ የእጽዋት ዘይቶች ፣ እንዲሁም ከቤንቶናይት ፣ ከቀርከሃ ከሰል እና ከሺያ ቅቤ የተዘጋጀ ሙሉ በሙሉ... more

ሼባ ሳሙና ምንድነው?

ሼባ ሳሙና ከተለያዩ የእጽዋት ዘይቶች ፣ እንዲሁም ከቤንቶናይት ፣ ከቀርከሃ ከሰል እና ከሺያ ቅቤ የተዘጋጀ ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ ሳሙና ነው፡፡ምንም አይነት የእንስሳት ሞራ እንዲሁም ለጥሩ መዓዛ ተብሎ የተጨመረ ኬሚካል የለውም፡፡

  • መርዛማ ንጥረ ነገሮችን እና አላስፈላጊ የሰውነት ሽታን ከሰውነታችን ያስወግዳል ፤
  • የውጫዊ ቆዳ ችግሮችን ይፈታል ፤
  • የሰውነታችን ቆዳ ለስላሳ እንዲሆንና ከብጉር የጸዳ እንዲሆን ያደርጋል፡፡

 ግብዓቶች

  • የዘንባባ ዘይት/Palm Oil
  • የኮኮናት ዘይት/Coconut Oil
  • የወይራ ዘይት/Olive Fruit Oil
  • የሬት ጄል/Aloe Vera Gel
  • የአኩሪ አተር ዘይት/Soybean Oil
  • የሺያ ቅቤ/Shea Butter
  • የሱፍ አበባ ዘይት/Sunflower Seed Oil
  • የጉሎ ዘይት/Castor Seed Oil
  • የቀርከሃ ከሰል/Activated Bamboo Charcoal
  • ቤንቶናይት/Bentonite Clay
Related links to "SHEBA SOAP"
Read, write and discuss reviews... more
Customer review for "SHEBA SOAP"
Write a review
Review will be published after verification.

The fields marked with * are required.

I have read the data protection information.

Viewed