REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774

ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር-Copy

ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር-Copy
400.00ETB *

Ready to ship today,
Delivery time appr. 1-3 workdays

Contact us
Contact us

Fields with * are required

Call us to order: 0908-77-77-74

  • AW11645

Advantages

  • World-class customer support
  • 30 days refund warranty
  • Negotiated price
ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር *ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮምፒውተራችንን እና የዲሽ ሪስቨራችንን ከ ዋይፋይ... more

ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር

*ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮምፒውተራችንን እና የዲሽ ሪስቨራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት ያስጠቅመናል ፡፡ ይህም በዩኤስቢ መሰኪያ ላይ በመሰካት ነው::

*እስከ 150Mbps ድረስ የማስጠቀም አቅም አለው::

* ከ15 - 20 ሜትር እርቀት ላይ ሆነው መጠቀም ይችላሉ::

*ለ Win 7, 8, 8.1, 10, Mac እና Linux ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ይሆናል::

*WLAN Driver አብሮ ያለው

*በሌላ ኮምፒውተር ላይ ለመጠቀም በሚፈለግበት ጊዜ ነቅለው መውሰድ ይችላሉ ፡፡

ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት!
1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡
2. ዩቲዩብ እና አይ.ፒ.ቪ ቻናሎችን በሳተላይት ዲኮደር (ዲሽ ሪሲቨር) አማካኘነት ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተሩን በመሰካት በቀላሉ መመልከት ይቻላል፡፡
3.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ተጠቃሚ እንኳን ቀላል ነው::

#አስተዉሉ
የብሮድባንድ ገመድን በመሰካት ብቻ ይሰሩ የነበሩ ኮምፕዩተሮች (ዴስክቶፕም ሆነ ላፕቶፕ) ይሄ ሁነኛ ዘላቂ መፍተሄ ነው!

Related links to "ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር-Copy"
Read, write and discuss reviews... more
Customer review for "ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር-Copy"
Write a review
Review will be published after verification.

The fields marked with * are required.

I have read the data protection information.

Viewed