REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774

ዋስ ምጣድ

ዋስ ምጣድ
5,500.00ETB *

Ready to ship today,
Delivery time appr. 1-3 workdays

Contact us
Contact us

Fields with * are required

Call us to order: 0908-77-77-74

  • AW10726

Advantages

  • World-class customer support
  • 30 days refund warranty
  • Negotiated price
ዋስ ምጣድ !!!! ኦርጂናል የእናት ምጣድ ምርቶችን ለቤትዎ። ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ። ለእንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ቂጣ ፣... more
  • ዋስ ምጣድ !!!!
  • ኦርጂናል የእናት ምጣድ ምርቶችን ለቤትዎ።
  • ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ።
  • ለእንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ቂጣ ፣ ፈጢራ ፣ አምባሻ ፣ ህብስት ፣ ፓን ኬክ እና መሠል ምግቦችን ለመጋገር የሚያስችል።
  • ለእንቁላል ፣ ስጋ ጥብስ ፣ ዶሮ ፣ አሩስቶ ፣ በርገር ፣ Steak ፣ BBQ እና ሌሎችም ዘመናዊ ምግቦችን ለማዘጋጀት የሚሆን ምርጥ ምጣድ።
  • መሟሸትና ማሰስ ሳያስፈልገው እንጀራ ለመጋገር ማስቻሉ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል።
  • በጣም ጠፍጣፋና ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ምንም አይነት ቦታ አይዝም። በተለይም ለኮንዶሚኒየምና ጠባብ ቤት ላላችሁ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም ሆነ ለመጠቀም በጣም አመቺ የሆነ የሀገራችን ምጣድ።
  • አጠቃላይ የምጣዱ ስፋት 40 cm (16 diameter ) በመሆኑ የምንፈልገውን ነገር በስፋት ለመጠቀም ያስችለናል።
  • የተረጋገጠ የአንድ አመት ዋስትና ያለው ተመራጭ ምጣድ።
  • የኤሌክትሪክ ፍጆታው አነስተኛ ከመሆኑም ባሻገር ሙቀቱን ለመቆጣጠር ዲጂታል መቆጣጠሪያ ያለው ነው።
Related links to "ዋስ ምጣድ"
Read, write and discuss reviews... more
Customer review for "ዋስ ምጣድ"
Write a review
Review will be published after verification.

The fields marked with * are required.

I have read the data protection information.

Viewed