REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774

Sayona Steam Iron

2,600.00ETB * 3,800.00ETB * (31.58% Saved)

Delivery time approx. 5 working days

Contact us
Contact us

Fields with * are required

Call us to order: 0908-77-77-74

  • AW11946

Advantages

  • World-class customer support
  • 30 days refund warranty
  • Negotiated price
ህልምዎ እውን ሆኗል!   ድሮ ካውያ በከሰል ነበር፣ እሱ ድሮ ቀረ!  በኤሌክትሪክ ካውያ ለመተኮስ ጠረጴዛ መዘርጋትም አያስፈልግም... more

ህልምዎ እውን ሆኗል!

 ድሮ ካውያ በከሰል ነበር፣ እሱ ድሮ ቀረ! በኤሌክትሪክ ካውያ ለመተኮስ ጠረጴዛ መዘርጋትም አያስፈልግም የወገብ ድካሙስ?!

አሁን ቀጥ ብለው ቆመው እየተዝናኑ ልብስዎን መተኮስ ይችላሉ! እድሜ ለቴክኖሎጂ! sayona steam iron/የእንፋሎት ልብስ መተኮሻ

  • ልብስን በተሰቀለብት በእንፋሎት መተኮስ የሚያስችል
  • ለእጄታ ፣ ለሸሚዝ ፣ ለጃኬት ኮሌታ መስመር ማውጫና ቅርፅ ማስያዣ ያለው።
  • እንፋሎቱ በከፊል የቆሸሹ ቦታዎችን በቀላሉ ማጽዳት ይችላል
  • 1100ዋት ጉልበት ያለው
  • ለተለያዩ ልብሶች የተለያዩ መቀያየሪያ ያሉት እጅግ ዘመናዊ ካውያ
  • ልብስ ለመተኮስ ጠረጴዛ መፈለግ፣ወገብ ማጉበጥ ድሮ ቀረ!
  • ህልምዎ እውን ሆኗል! አሁን ልብስዎትን እየተዝናኑ ይተኩሳሉ።
Related links to "Sayona Steam Iron"
Read, write and discuss reviews... more
Customer review for "Sayona Steam Iron"
Write a review
Review will be published after verification.

The fields marked with * are required.

I have read the data protection information.

Viewed