REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774
Top seller
3 From 5
No results were found for the filter!
Cross Machine Call
Cross Machine Call
cross machine ሞኒተር ያለዉ የሰሩትን ሰአት ይይዛል የሰሩትን ኪሎሜትር ይመዘግባል የሚሰሩበትን ፍጥነት ይናገራል ያቃጠሉትን ካሎሪ ይናገራል የአዉሮፖ ስታንዳርድ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ የጎደለዉን GYM ያሙሟሉ
72,000.00ETB *
See details
Dumbbell and Barbell
Dumbbell and Barbell
በቤቶ ስፖርት ይስሩ Dumbbell and barbell 50kg Silver and black & free delivery available እስከ 50 kg እየነቃቀሉ ክብደቱን ከፍ ዝቅ የሚል ዘመናዊ ዳንፕል እና ባርቤል የራሱ ቦርሳ ከነጎማ ስላለው ለማንቀሳቀስ ቀላል 6ዲስኮች እያንዳንዱ 1.25 kg 6x1.25kg Cast Iron Plates 4x2.5kg Cast Iron Plates...
36,000.00ETB *
See details
Six Pack Care
Six Pack Care
Six pack care . Six pack ለማውታት ለተቸገራቹ ይዘንላቹ መተናል ብዙ የ ስፖርት አይነቶችሀን የሚያሰራ
25,000.00ETB *
See details
የ RBSM Gym Set 601A
የ RBSM Gym Set 601A
የ RBSM Gym Set 601A ጡንቻዎትን ለማጠናከር እና ከ15 በላይ የጥንካሬ ልምምዶች ጋር በመደባለቅ ላይ ትንሽ የካርዲዮ ስልጠና ለመጨመር ይረዳል። ለቤት አገልግሎት የተነደፈ ባለብዙ-ተግባር መሳሪያ። በተጨማሪም ለመሳብ እና ለመጥለቅ የሚያስችል ጣቢያን ያካትታል. ይህ ሁለገብ ማሽን የሆድ ክንዶችን፣ ደረትን፣ ጀርባን፣ ትከሻዎችን እና የታችኛውን አካልን ለመስራት ይረዳል።
150,000.00ETB *
See details
Techno Gear Motorized Treadmill TG818DS
Techno Gear Motorized Treadmill TG818DS
ዘመናዊ የመሮጫ ማሽን እና የስፖርት ሳይክል ብዛት አስመጥተናል። Techno Gear Motorized Treadmill TG818DS ዳገት 15 degree ከፍታ በሰአት 20ኪሎሜትር ፍጥነት ዲስፕሌይ ፍላሽ ያጫዉታል የልብ ምትዎን ያሳያል ምን ያህል ካሎሪን እዳቃጠሉ ያሳያል የፈረስ ጉልበቱ 3.5 ገበያ ላይ ካለዉ ዋጋ በተሻለ ዋጋ እና ጥራት በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት...
125,000.00ETB *
See details
Boxing Glove
Boxing Glove
training boxing equipment 10.oz High density padding Breathable and comfortable Ideal for sparring, heavy bag workouts, and mitt work Anatomical grip and fit
2,300.00ETB *
See details
Home Gym Set Workout Machine
Home Gym Set Workout Machine
The RBSM Gym Set 601A helps strengthen your muscles and add a bit of cardio training to the mix with over 15 strength exercises. A multi-functional device, designed for home use. It also includes a station for pull-ups and dips. This...
150,000.00ETB *
See details
TREADMILL
TREADMILL
በሚፈልጉት ሰአት ቤትዎ ውስጥ ሆነው ስፖርት የሚሰሩበት በቀላሉ ዉፍረት ለመቀነስ የሚረዳ ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል ሀይል ቆጣቢ የአዉሮፖ ስታንዳርድ ማሽን ዳገት 15 degree ከፍታ በሰአት እስከ 20 ኪሎሜትር ፍጥነት ያለው እስከ 150kg ክብደት መሸከም የሚችል 3 የፈረስ ጉልበት አቅም ያለው ዲስፕሌይ ፍላሽ ያጫዉታል የልብ ምትዎን ያሳያል ምን ያህል ካሎሪን...
130,000.00ETB *
See details
Exercise Bike
Exercise Bike
power source : battery powered Display Type:‎LCD meter: ‎Heart Rate, Speed, Calories Burned, Time, Distance Belt-Driven Resistance: ensures smooth and quiet workout and allows you to choose different workout sessions with a turning knob...
60,000.00ETB *
See details
Dumbbell and Barbell
Dumbbell and Barbell
The york 50 kg barbell and dumbbell contains: 4 x york 0.5kg weight plates 6 x 1.25 kg york weight plates 4 x 2.5 kg york weight plates 4 x 5 kg york weight plates 2 x 14′′ (35.5cm) solid steel, chrome finished spinlock dumbbell bars 1 x...
36,000.00ETB *
See details
Knee Support
Knee Support
Knee Support (ለጉልበት ህመም ትክክለኛ መፍትሔ) በእድሜ መግፋት ወይም በአደጋ ምክንያት ለመንቀሳቀስ እንዲሁም በከፍተኛ የጉልበት ህመም ለሚቸገሩ ትክክለኛ መፍትሄ አድርገውት ሲንቀሳቀሱ በመደገፍ እና ሙቀት በመፍጠር ከህመሞ ቶሎ እንዲያገግሙ ይረዳል ስፖርት ሲሰሩ ጉልበት ላይ የሚኖርን ጫና እና ህመም በመቀነስ በበለጠ ብቃት እና ምቾት እንዲሰሩ የሚያስችል ሳይት...
950.00ETB *
See details
FOLDABLE PUSHUP BOARD 2
FOLDABLE PUSHUP BOARD 2
FOLDABLE PUSHUP BOARD (ተጣጣፊ የፑሽ-ሀፕ መስሪያ) የእጅ ፣ የደረት ፣ የትከሻ ፣ የጀርባ ስፓርቶች የሚሰሩበት (Biceps,Triceps,Chest & Shoulder workouts) የላይኛውን የሰውነታችንን ክፍል በአጭር ጊዜ ጠንካራ እና ያማረ ቅርፅ የተላበሰ ለማድረግ በቀዳሚነት የሚመርጡት 16 ዓይነት አቅጣጫ እየቀያየሩ በመስራት ያማረ የሰውነት ቅረፅ ካማረ...
1,800.00ETB *
See details
3 From 5
Viewed