REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774
1 From 2
No results were found for the filter!
Kemei  Shaver
Kemei Shaver
Kemei shaver ጥቃቅን ለስላሳ ምላጮች እየተሽከረከሩ ምቾትን በተላበሰ መልኩ ፂምዎን ያስምሩሉዎታል በቻርጅ የሚሰራ ቆዳን ከመቆረጥና ጭረት የሚጠብቅ ቆዳን የማያጠቁር ቻርጀር ስላለው መብራት ባይኖርም እንዲሁም የፈለጉበት ቦታ ሲሄዱ ይዘውት የሚጠቀሙበት እንደ ምላጭ ወይም የፀጉር ቶንዶስ ምቾት የማይነሳ በልስላሴ አንገትና አገጭ ስር ሙልጭ አድርጎ የሚላጭ በቻርጅ ሆነ...
2,399.00ETB *
See details
የመኪና ፈጣን ቻርጀር እና ስልክ ማስቀመጫ
የመኪና ፈጣን ቻርጀር እና ስልክ ማስቀመጫ
3 በ 1 የሆነ ለሁሉም ስልኮች የሚሆን የመኪና ፈጣን ቻርጀር እና ስልክ ማስቀመጫ ስልክ ለማስቀመጥ እና ለማንሳት የሚያስችል ሴንሰር የተገጠመለት ገመድ አልባ ቻርጅ ያለው እንዲሁም ለአይፎን እና ለሳምሰንግ የሚሆን ማግኒቲክ ቻርጅ ያለው በጣም ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሰልኮትን ባትሪ የማይጎዳ 360 ዲግሪ የሚዞር ለቢሮ ሆነ ለመኪናዎ ውስጥ የሚጠቀሙበት ለመኪናዎ ውብ እቃ...
3,199.00ETB *
See details
MI የደህንነት ካሜራ 360 ዲግሪ ጥራት የሚቀርፅ
MI የደህንነት ካሜራ 360 ዲግሪ ጥራት የሚቀርፅ
MI የደህንነት ካሜራ 360 ዲግሪ ጥራት የሚቀርፅ ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠሪያ የሚሆን የፈለጉትን እንቅስቃሴ ካሉበት ሆነው በጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ የሚያሳይ እና የሚቀዳ አዲስ ቴክኖሎጂ ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሆም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልኮዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከዩበት ልዩ...
5,799.00ETB *
See details
Modio አዲስ የ2023 ዘመናዊ ስማርት ሰአት
Modio አዲስ የ2023 ዘመናዊ ስማርት ሰአት
Modio አዲስ የ2023 ዘመናዊ ስማርት ሰአት ሁለት የእጅ ማሰሪያ ያለው ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የእርምጃ...
3,499.00ETB *
See details
በቻርጅ የሚሰራ መኪና የልጆች
በቻርጅ የሚሰራ መኪና የልጆች
በቻርጅ የሚሰራ መኪና የልጆች ሪሞቱን በመጠቀም መኪናው 360° እንደልብ ማንቀሳቀስ ይቻላል በአሪፍ ዲዛይን እና በጥሩ ማቲሪያል የተሰራ ለልጆች ልዩ ስጦታ double side body, run like rolling, rotate quickly & body and wheels able to turn 360° The car has the feature of fine turning, light, stop...
1,699.00ETB *
See details
BIGFUN BF-530A2
BIGFUN BF-530A2
BIGFUN BF-530A2 የሚጫወቱትን መቅዳት የሚያስችል ለልጆች ልዩ ስጦታ Function- 49 keys,16 tons, 8 rhythms, 6 demos, 5 percussions sound control, tempo control, program, record, play/sound, fill-in, single finger chord, one key for one note ideal for kids 6...
1,799.00ETB *
See details
የልጆች የሚሆን የሕክምና መማሪያ እና መጫወቻ ጥቅል
የልጆች የሚሆን የሕክምና መማሪያ እና መጫወቻ ጥቅል
የልጆች የሚሆን የሕክምና መማሪያ እና መጫወቻ ጥቅል ለልጆች የሚሆኑ የተለያዩ የህክምና መስጫ መሳሪያዎችን የያዘው ለልጆች ታስቦ በጥንቃቄ እና ጥራት ባለው ማቴሪያል የተሰራ ልጆች እየተማሩ የሚቻወቱበት ልዩ እቃ የልጆዎን የወደፊት ፍላጎት ላይ መልካም ተጽእኖ የሚፈጥር PLAY DOCTOR FOR HOURS - Tap in to preschooler’s natural curiosity to...
799.00ETB *
See details
አዲስ ዘመናዊ የ2022  ቅንጡ ብራንድ የወንድ የእጅ ሰዓት
አዲስ ዘመናዊ የ2022 ቅንጡ ብራንድ የወንድ የእጅ ሰዓት
አዲስ ዘመናዊ የ2022 ቅንጡ ብራንድ የወንድ የእጅ ሰዓት LED ላይት ያለው በማታ መጠቀም የሚያስችል የቀን እና ወር መቁጥሪያ ያለው በምንም አይነት የማይበጠስ ቀለሙ በፍጹም የማይለቅ እንዳደረጉት እጁዎ ላይ ስክት የሚል ማሰሪያዉ የማያስቸግር የብረት እና የሊዘር የእጅ ማሰሪያ አማራጭ ልዩ ስጦታ ለፍቅረኛ፤ ለወዳጅ እና ለቤተሰብ ልዩ ስጦታ Best gift idea brand...
2,799.00ETB *
See details
ኦሪጅናል  ቦርሳ
ኦሪጅናል ቦርሳ
ኦሪጅናል ቦርሳች በተመጣጣኝ ዋጋ ደንበኞቻችን ፍላጎትዎን የሚያረካ፣ የተመልካችን ቀልብ የሚስብ በዋጋ ተመጣጣኝ በጥራት ተመራጭ የሆነ ቦርሳዎች አስመጥተናል። ውሃ የማያስገቡ በጣም ጠንካራ እና ልዩ ዲዛየን ለተማሪዎች ለሰራተኞች እንዲሁም ወጣ ሲሉ በቀላሉ የትም ቦታ ይዘውት መንቀሳቀስ ይችላሉ:: ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅዎ ልዩ ስጦታ ለድርጅቶች እና በብዛት ለሚወስዱ በታላቅ...
1,999.00ETB *
See details
Power Beats pro ገመድ አልባ የጆሮ ማዳመጥ
Power Beats pro ገመድ አልባ የጆሮ ማዳመጥ
Power beats pro ገመድ አልባ የጆሮ ማዳመጥ የድምፅ ጥራቱ አስገራሚ Android & IOS ላይ የሚሰራ ለስልክ ፤ ለታብሌት እና ለኮምፒውተር የሚሆን እስፖርት ሲሰሩ፤ ለቢሮ ለቤት ውስጥ የሚጠቀሙበት Power beats pro wireless earphone High-performance workout earphones quality & clear sound system Play both...
2,299.00ETB *
See details
Geemy  Professional Hair Clipper
Geemy Professional Hair Clipper
Geemy Professional Hair Clipper የራስ ፀጉር እና ፂምን በስርአት እና በጥራት ለማስተካከል አስተማማኝ ማሽን በሚፈልጉት መጠን ለመቁረጥ መቀያየሪ ቁጥሮች ያሉት በአንድ ቻርጅ እስከ 5 ሰአት የሚሰራ አስተማምኝ ባትሪ የባትሪውን ፐርሰንት የሚያሳይ ጸጉርን በፈለጉት መጠን ለማስተካከል ቁጥሮች ያሉት Rechargeable Hair Trimmer High...
2,499.00ETB *
See details
F9 የራሱ ፓወር ባንክ ያለው የጆሮ ማዳመጫ
F9 የራሱ ፓወር ባንክ ያለው የጆሮ ማዳመጫ
F9 የራሱ ፓወር ባንክ ያለው የጆሮ ማዳመጫ ኦሪጅናል አዲስ የ2022 model የድምፅ ጥራቱ አስገራሚ Android & IOS ላይ የሚሰራ ፓወር ባንክ ያለው ስልካችንን ቻርጅ የሚያረግ( emergency charge) ማዳመጫው ተች ስለሆነ በመንካት ብቻ ሙዚቃ መቀየር፣ ማቆም፣ማስጀመር፣ ስልክ ጥሪ መመለስ እና መዝጋት የሚያስችል ውሀ የማያበላሸው waterproof F9 earbud...
1,199.00ETB *
See details
1 From 2

Products from Star Market

  • ስታር ማርኬት የተመረጡ እና ጥራት ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ መገኛ
  • ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን
  • አድራሻ: ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ # 302
Viewed