REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774
1 From 2
No results were found for the filter!
Flexible TV Wall Mount
Flexible TV Wall Mount
Flexible TV wall mount for 14'' - 55'' flat TV ከ 14 እስከ 55 inch flat TV ግድግዳ ላይ መግጠሚያ አስተማማኝ እና ጠንካራ ወደ ፈለጉት ቦታ የሚያዘሩት / የሚያንቀሳቅሱት
1,200.00ETB *
See details
Saachi Multifunctional Blender / Grinder ሳቺ የፍራፍሬ መፍጫ
Saachi Multifunctional Blender / Grinder ሳቺ...
Saachi Multifunctional Blender / Grinder ሳቺ የፍራፍሬ መፍጫ 3 በ 1 / 3 in 1 ለፍራፍሬ ፣ ለሽንኩርት / ቲማቲም ፣ ለቡና የፈለጉትን ጁስ ለማዘጋጀት ቀላል መፍትሔ Stainless Steel Sharp Blade 100° Full Copper Motor 2 Speed Control With Pulse ውስን ፍሬ ነው ያለው
3,400.00ETB *
See details
Portable Mini Electric Sewing Machine
Portable Mini Electric Sewing Machine
Portable Mini Electric Sewing Machine Model: YFSM-306 የራሱ ጠረንጼዛ/Table ያለው መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል‼️ አነስተኛ ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን Latest New Design Model በኤሌትሪክ ኃይል የሚሰራ LED አምፖል የተገጠመለት በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ የሆነ የራሱ 4 እንዝርት ያለዉ መርገጫ ያለው
4,200.00ETB *
See details
Tents / የጉዞ ድንኳን
Tents / የጉዞ ድንኳን
ለመንፈሳዊ ጉዞዎች እና ለተለያዩ Trip የሚያገለግል ድንኳን ለመያዝ ምቹ እና ቀላል ጠንካራ ፍሬሞች ያሉት ከ 2 እስከ 4 ሰዉ የሚይዝ Tents / የጉዞ ድንኳን ትልቁ በአንድ ጊዜ 4 ስው የመያዝ እቅም ያለው Size 200×200×135cm ተጣጣፊ ድንኳን ለመንፈሳዊ ጉዞ ለ Hiking ለ ተለያዩ አገልግሎች የሚወል ጠንካራ እና ለመያዝ ቀላል ማጠፍና መዘርጋት በጣም ቀላል...
3,700.00ETB *
See details
RISING SPEAKER
RISING SPEAKER
RISING SPEAKER 2 speakers ራይዚንግ ስፒከር ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ባለ 2 ስፒከር Amazing sound quality Flash Bluetooth Radio Remote Control LED Display የራሱ ሪሞት መቆጣጠሪያ ያለው
4,500.00ETB *
See details
Sayona Coffee and Spice Grinder
Sayona Coffee and Spice Grinder
Sayona Coffee and Spice Grinder የቡና እና የቅመም መፍጫ ጠንካራ ሞተር ‼️ ኦሪጂናልና ዘመናዊ ዕቃ ይዘን መጥተናል።
1,900.00ETB *
See details
የቤትዎ ሙቅ ሻወር
የቤትዎ ሙቅ ሻወር
በቤትዎ ሙቅ ሻወር ያስገጥሙ ከሰሞኑ ሻወር መውሰድ እየፈለጉ ግን በቀዝቃዛ ውኃ ተሰላችተዋል ? በቤትዎ ሙቅ ሻወር ያስገጥሙ ከነመግጠሚያው 2200 ብር ብቻ የቁም ሻዎር ላይ የሚገጠም ዕቃዉን ይዘን መጥተን በራሳችን ልምድ ባለዉ ባለሙያ እንገጥማለን Shower Heater የሻወር ውሃ ማሞቂያ ጥራት ዋስትና ኦርጂናል እቃ ዋጋ፦ ያለ ዘንግ 1700 ብር ዋጋ፦ ከዘንግ ጋር 1900 ብር
1,700.00ETB *
See details
Benice Facial Steamer
Benice Facial Steamer
Benice Facial Steamer የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ ለቤትና ለውበት ሰሎን ተመራጭ የውሀ እንፋሎት የፊትዎን ቀዳዳ በመክፈት ቆሻሻ ውልቅ ብሎ እንዲወጣ ይረዳል Blackheads በማለስለስ ለማስወገድ ይረዳል የሞቀ የእንፋሎት የደም ሥሮችዎን እንዲከፈቱ እንዲሁም የደም ዝውውር እንዲጨምር ያደርጋል Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ
2,300.00ETB *
See details
Straight Comb Hair stylist
Straight Comb Hair stylist
ያለሙያ በ10ደቂቃ ጸጉርን በማበጠር የሚተኩስ ዘመናዊ ማበጠሪያ እንዳለ ያውቃሉ? Straight Comb Hair stylist ምንም ኣይነት ድምፅ የሌለው Temprature Control የተገጠመለት በፈለጉት የሙቀት ልክ የሚጠቀሙት ሁሉንም አይነት ጸጉር ያለ ልፋት በሙቀት የሚያስውብ ለተለያዩ የጸጉር አይነቶች ከፍ እና ዝቅ የሚል የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ጸጉር ሳይሰባበር...
1,800.00ETB *
See details
ከ"ጃር" ላይ የመጠጥ ዉሃ የሚስብ ተንቀሳቃሽ ማሽን
ከ"ጃር" ላይ የመጠጥ ዉሃ የሚስብ ተንቀሳቃሽ ማሽን
ከ"ጃር" ላይ የመጠጥ ዉሃ የሚስብ ተንቀሳቃሽ ማሽን Automatic Water Dispenser....... በ USB ቻርጅ የሚሰራ አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደረጎ 5 ጋሎን ውሀ የሚስብ አውቶማቲክ መክፈቻና መዝጊያ ያለው ለአጠቃቀም ምቹ
950.00ETB *
See details
3 in 1 Step Hair Dryer & Styler
3 in 1 Step Hair Dryer & Styler
3 in 1 Step Hair Dryer & Styler 3 ጥቅምችን አንድ ላይ የያዘ ለሁሉም ፀጉር ተሰማሚ አንድ እቃ ሶስት ጥቅም ማድረቂያ ፔስትራ / straightener ከርል መስሪያ 3 የሙቀት መጠን ያለው ለጠንካራ ፣ ለመካከለኛና ለሉጫ ፀጉር የሚሰማማ ጊዜ ቆጣቢ ፀጉርን በእሳት ከመጉዳት የሚከላከል Curly Hair Straightened Hair Dry Hair
2,100.00ETB *
See details
Impulse Sealer
Impulse Sealer
Impulse Sealer የላስቲክ ማሸጊያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ በፍጥነት እና በጥራት የሚያሽግ ፈጣን ግዜ ጉልበት የሚቆጥብ ጠንካራ መለዋወጫ ያለዉ በተለያዩ የዕቃ ሳይዞች/ አይነቶች አቅርበናል ስፋት ያላቸዉን ላስቲኮች የሚያሽግ ለተለያዩ ለባልትና እና ለቤት አገልግሎቶች የሚወሉ ፈጥነዉ ይዉሰዱ ከ 1 አመት ዋስትና ጋር ዋጋ 200 mm ትንሹ 2700 ብር 300 mm መካከለኛ...
2,700.00ETB *
See details
1 From 2

Products from ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

Viewed