Cookie preferences
This website uses cookies, which are necessary for the technical operation of the website and are always set. Other cookies, which increase the comfort when using this website, are used for direct advertising or to facilitate interaction with other websites and social networks, are only set with your consent.
Configuration
Technically required
These cookies are necessary for the basic functions of the shop.
"Allow all cookies" cookie
"Decline all cookies" cookie
CSRF token
Cookie preferences
Currency change
Customer recognition
Customer-specific caching
Individual prices
Selected shop
Session
Comfort functions
These cookies are used to make the shopping experience even more appealing, for example for the recognition of the visitor.
Note
Statistics & Tracking
Affiliate program
Track device being used
No results were found for the filter!
ከዚህ ብኋላ መነጽር፣ኤርፖድ እና ሰዓት ለመግዛት ሶስት ጊዜ ገንዘብ አያወጡም። ✅የጀርመኑ haino teko ምርት የሆነ ምርጥ valued combo ። ኮምቦው በውስጡ ምርጥ የጸሀይ መነጽር፣ ብሉቱዝ ኤርፖድ እና ስማርት ሰዓት የያዘ ነው። ✅ስማርት ሰዓቱ ከአፕልም ሆነ ከአንድሮይድ ስልክ ጋር መስራት ይችላል።ስልክ ቢደወል ሜሴጅ ቢገባ ስልክ አስሬ ከኪስ ማውጣት አያስፈልጎትም...
4,300.00ETB
*
Pest repeller ✅የአይጥና የተባይ ጠላት ✅ከ80-120 ሳሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሶኬት ላይ ይቀመጣል ✅የሚያወጣው ድምፅ አይጥና ተባይ ያባርራል ✅ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል
950.00ETB
*
Anti snoring ✅ለሚያንኮራፋ ሰው መላ ✅ከመኝታ ከ5-15 ደቂቃ ባለው አፍንጫ ውስጥ የሚደረግ ✅ምቾት የማይነሳ ✅ሰላማዊ እንቅልፍ የሚሰጥ
2,800.00ETB
*
መኪና እየነዳን ድንገት ውሀ ቢጠማን፣ ጉሮሮአችን ቢደርቅ አንዳፍታ ወርጄ ልግዛ አይባልም! ለምን ከጉዞዎ ይስተጓጎላሉ? በኩባያችሁ መጠን መስፋትና መጥበብ የሚችለውን ✅የውሀ ኩባያ መያዣ ከአውላላ ገበያ ሸምተው ይገላገሉ። ✅ከውሀ በተጨማሪ የተለያዮ ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦችን ሸብ አድርጎ ለማስቀመጥ ምቹ፤ ✅ለአቀማመጥ ቀላል፣ ለአይን ማራኪ ለመኪናዎ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብስ...
3,000.00ETB
*
Humidifier ✅ቤታችሁን እና ቢሮአችሁን በመልካም መዓዛ የምትሞሉበት መላ ✅ ብርጭቆ ውስጥ እንዲሸታችሁ የምትፈልጉትን ነገር ታስገቡና ሶኬታችሁን ትሠካላችሁ ወዲያው አካባቢያችሁ በሚያውድ መዓዛ ይሞላል ከብርጭቆው በሚመነጨው ውብ ብርሀን ይደምቃል።
2,000.00ETB
*
Mosquito killer ✅የቢንቢና የበረሮ መግደያ ✅በUSB የሚሰራ ✅ቢንቢ የሚስብ ሰማያዊ ብርሀን የሚያመነጭ ✅እዛው ገድሎ የሚያጠራቅምበት ቦታ ያለው ✅የማይረብሽ
1,000.00ETB
*
በሰውነት እንቅስቃሴ የሚበራ መብራት ✅የራሱ መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ያለው ✅ውሀ የማያስገባ ✅ከፍተኛ ብርሀን የሚያመነጭ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ እናደርሳለን
1,700.00ETB
*
Wireless car phone holder ✅ይሄ ወሳኝ ጥያቄ ለሹፌሮች ብቻ ነው ህይወታችሁን ለማትረፍ ስንት ትከፍላላችሁ? ✅እያሽከረከራችሁ ስልክ ስታናግሩ ወይም ቻርጀር ስትፈልጉ ስንቴ ከአደጋ ተረፋችሁ? ✅አደጋ የቅፅበት ጉዳይ ነው ሞት አካል ጉዳት ንብረት መውደም ሁሉም በቅፅበት ሊፈጠር ይችላል ✅የትራፊክ ቅጣቱስ ቀላል ነው እንዴ? ✅አውላላ ከዛሬ ጀምሮ ሹፌር ለሰላምታ...
3,200.00ETB
*
ምቹ ጄል መቀመጫ ✅በስራ ቦታ እና መኪና ላይ ረዥም ጊዜ ያሳልፋሉ? እንግዲያውስ ይሄ ምቹ የመቀመጫ ተደራቢ ያስፈልጎታል ✅ከወገብ ህመም፣ከሙቀት እና ላብ ጋር ተያይዞ ከሚመጡ ህመሞች ይገላገላሉ ✅ቢሮ ውስጥ በምቾት ይሰራሉ፣ መኪና ላይ በምቾት ያሽከረክራሉ ✅በጤና ጉዳይ ነገ የሚባል ቀጠሮ የለም
2,000.00ETB
*
✅ድርቆሽ፣ በርበሬ፣ ሽሮ፣ ቅመም ምናምን ለማሸግ ለምን ከሻማ ጋር ይታገላሉ? ✅አውላላ ለዚህ መፍትሄ አለው ✅በባትሪ የሚሰራ አሪፍ ማሸጊያ ✅ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ✅የትኛውንም ላስቲክ ሲጥ አርጎ ያሽጋል
3,200.00ETB
*
የሳሙቡሳ መስሪያ ✅ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች ትምህርት ቤት ምግብ ለማሰር ✅ሳምቡሳን በቀላሉ በቤት ውስጥ መስራት ያስችሎታል ✅ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል ነው ✅ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ኃይል ስለማይጠቀም ዬትም ቦታ ላይ ይጠቀሙበታል
2,000.00ETB
*
✅ከፍተኛ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ ✅በአንድ ጊዜ ፉል ቻርጅ እስከ 19 ሊትር ውሀ ይቀዳል ?ከየትኛውም የውሀ ጃር አልያም ከትናንሽ የውሀ ቦትሎች መቅዳት የሚችል ✅ከ100 ሚሊ ሊትር እስከ 1000 ሚሊሊትር ውሀ ያለማቋረጥ መቅዳት የሚችል ✅ሰፊ ቦታ የማይፈልግ ለአጠቃቀም ቀላል
4,300.00ETB
*