REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774
8 From 13
No results were found for the filter!
girls facial hair remover
girls facial hair remover
የፊት ፀጉር ማስወገጃ ✅ፊታችን ላይ የሚወጡ አላስፈላጊ ፀጉሮችን ያስወግዳል ✅በአንድ ጊዜ ቻርጅ ረዥም ጊዜ የሚሰራ ✅ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል ✅ከየትኛውም የቆዳ አይነት ጋር የሚስማማ
2,700.00ETB *
See details
Hair bail trimmer
Hair bail trimmer
✅ልብስ ላይ የተራገፈ ጸጉር እና ጥጥ መሳይ ነገሮችን በቀላሉ ያነሳልበቻርጅ የሚሰራ በመሆኑ ዬትም ይዘውት ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ።በተለይ ለሱፍ ልብሶች ማጽጃ እጅግ ተመራጭ ነው። ይህን ማሽን ተጠቅመው ንጹህ እና ጽድት ያለ ልብስ ይልበሱ እጅግ ቀላል አጠቃቀም ካጸዱ ብኋላ በቀላሉ ከፍተው ማራገፍ ነው። ይደውሉልን።
1,200.00ETB *
See details
Smart watch 7 in 1
Smart watch 7 in 1
ይህን ስማርት ዎች ሲገዙ አንድ ስማርትዎች ብቻ አይደለም የሚኖሮት አንድ አናት ከየራሳቸው ቻርጀር ጋር አለው ሰባት አይነት ተቀያያሪ ማሰሪያ እንደ አለባበስዎ የሚቀይሩት የጎማ፣የሸራ ሲፈልጉ የብረት በተለያየ ከለር አለው ሰው ስንት ሰዓት ነው ያለው/ያላት እስኪል ድረስ ዝንጥ ይሉበታል ያውም እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ይደውሉልን
4,000.00ETB *
See details
Haino teko smart watch combo RW-17
Haino teko smart watch combo RW-17
ስማርት ዎች፣ ተጨማሪ መዘነጫ ሰአት እና ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ ከአውላላ ✅ስማርት ዎች፣ ተጨማሪ ቆንጆ መዘነጫ ሰአት እንዲሁም ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ ከአውላላ ስለሚገባችሁ ✅ስማርት ዋቹ የልብ ምትን ይለካል፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይከታተላል፣ በቀላሉ በብሉቱዝ ይገናኛል፣ የስልክ ጥሪን ይቀበላል ይደውላል፣ የፅሁፍ መልእክትም እንዲሁ፣ ሌላም...
4,300.00ETB *
See details
Anti Thief
Anti Thief
የመኪና መሪ መቆለፊያ ?በ2800 ብር ብቻ ??ከዚህ ብኋላ መኪናዬ ይሰረቃል ብሎ መጨነቅ የለም ?የመኪና መሪ ለመቆለፍ የሚረዳ ?ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል ?ይዞ ለመንቀሳቀስም ሆነ ለማስቀመጥ ቦታ አይፈጅም ያሉበት እናደርሳለን??
2,800.00ETB *
See details
Smart watch G9 Mini
Smart watch G9 Mini
✅እጅግ ውብ ስማርት ዎች ለሴቶች ሶስት የተለያየ ማሰሪያ ከሚያምር ተጨማሪ ብራስሌት ጋር የያዘ:: ✅ዋየርለስ ቻርጅ የሚያደርግ የሰውነትዎን እና የአከባቢዎን ቴምፕሬቸር መለካት የሚችል ከአይፎንም ሆነ ከአንድሮይድ ስልኮች ጋር በብሉቱዝ መገናኘት የሚችል:: ✅ሙሉ ስክሪን ፈጣን touch screen እጅግ ውብ ዲዛይን ከፈጣን አገልግሎት ጋር የያዘ ነው እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ...
4,300.00ETB *
See details
P9 Headset
P9 Headset
✅ኩልል ጥርት ያለ HiFi ድምፅ ለጆሮ ያቀርባል ✅ለጆሮ የማይከብድ ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ✅ከስልካችን ጋር በብሉቱዝ መገናኘት የሚችል ✅በአንድ ጊዜ ፉል ቻርጅ ረዥም ጊዜ የሚያገለግል ✅ከውጭ የሚመጣ ረባሽ ድምፅ ማስወገጃ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ✅ውብና ማራኪ ዲዛይ ያለው ከጠንካራ ማቴሪያል የተሰራ
2,200.00ETB *
See details
Sony headset
Sony headset
✅ጫጫታን እያጠፋ ጥርት ያለ ድምጽ ወደ ጆሮ ያደርሳል። ዲዛይኑ እና የተሰራበት ማቴሪያል ለጆሮ እጅግ ምቹ እና ተስማሚ ነው። አንዴ ቻርጅ አድርገው ከ24 ሰዓት በላይ ያለሀሳብ ይጠቀሙበታል። ✅ከአንድ ዲቫይስ ወደ ሌላ መቀየር ቢፈልጉ በፍጥነት መቀየር ይችላል። አውልቀው ሲያደርጉት ሲያዳምጡ የነበረው ሙዚቃ ከቆመበት ይቀጥላል። ✅ሊሎች ብዙ ዘመናዊ አገልግሎቶችም አሉት እጅግ...
2,500.00ETB *
See details
Haino Teko smart watch with glass
Haino Teko smart watch with glass
ከዚህ ብኋላ መነጽር፣ኤርፖድ እና ሰዓት ለመግዛት ሶስት ጊዜ ገንዘብ አያወጡም። ✅የጀርመኑ haino teko ምርት የሆነ ምርጥ valued combo ። ኮምቦው በውስጡ ምርጥ የጸሀይ መነጽር፣ ብሉቱዝ ኤርፖድ እና ስማርት ሰዓት የያዘ ነው። ✅ስማርት ሰዓቱ ከአፕልም ሆነ ከአንድሮይድ ስልክ ጋር መስራት ይችላል።ስልክ ቢደወል ሜሴጅ ቢገባ ስልክ አስሬ ከኪስ ማውጣት አያስፈልጎትም...
4,300.00ETB *
See details
Hiven Earpod I04
Hiven Earpod I04
✅የምንሰማውን የደምፅ ቤዝ እንደፈለግነው ማስተካከል የሚችል ✅አላስፈላጊ ደምፆችን የሚያስወግድ ✅ኩልል ጥርት ያለ ደምፅ የሚያቀርብ ኤርፖድ ✅በማራኪ ዲዛይን የተቆነጀ መዘነጫ ✅የመጨረሻውን የብሉቱዝ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ✅አንዴ ፉል ቻርጅ ከተደረገ ረዘም ላለ የሚያገለግል ✅ለአያያዝ ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል
2,000.00ETB *
See details
Smart watch G8 max
Smart watch G8 max
✅ድንገት ውሃ ውስጥ ቢገባ ይበላሻል ብለው አንዳይሰጉ ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው የስልክ ጥሪ ይቀበሉበታል:: ✅ሃይኖ ቴኮ G8-MAX smartwatch ወተር ፕሩፍ የሆነ በጥራቱ የተመሰከረለት ምርጥ ስማርት ዎች ነው:: ✅ባትሪው እንዴ ቻርጅ ከተደረገ ገላግሌ ነው ሁለት የተለያዩ መቀያየሪያ ማሰሪያ ያለው:: ✅ሰፊ እና ጥርት ያለ ስክሪን ከውብ ዲዛይን ጋር እጅግ...
4,300.00ETB *
See details
Bluetooth  glass with speaker
Bluetooth glass with speaker
✅ለኤርፓድ እና ለመነፅር ለየብቻው ወጪ ማውጣት ቀረ። ዝንጥ በሚሉበት መነፅር ዘፈኖን እያደመጡ ቢሄዱስ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ የራሱ ዋየርለስ ስፒከር የተገጠመለት ዝንጥ የሚሉበት የፀሐይ መነፅር አመጣንሎ ። ✅በመነፅሩ እጅታ ላይ በተገጠሙት Bluetooth ስፒከሮች የፈሉትን ማዳመጥ አንዲሁም ስልክ ማዋራት ይችላሉ። ስፒከርሮቹ ጀሮ ውስጥ የማይገቡ መሆናቸውም...
2,300.00ETB *
See details
8 From 13

Products from Awlala

Awlala
Viewed