REQUEST PRICE

Fields with * are required
 
World-class customer support
30 days refund warranty
Negotiated price
Call us +251 908 777774
No results were found for the filter!
SHEBA SOAP
SHEBA SOAP
ሼባ ሳሙና ምንድነው? ሼባ ሳሙና ከተለያዩ የእጽዋት ዘይቶች ፣ እንዲሁም ከቤንቶናይት ፣ ከቀርከሃ ከሰል እና ከሺያ ቅቤ የተዘጋጀ ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ ሳሙና ነው፡፡ ምንም አይነት የእንስሳት ሞራ እንዲሁም ለጥሩ መዓዛ ተብሎ የተጨመረ ኬሚካል የለውም፡፡ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን እና አላስፈላጊ የሰውነት ሽታን ከሰውነታችን ያስወግዳል ፤ የውጫዊ ቆዳ ችግሮችን ይፈታል ፤...
720.00ETB *
See details
BIO 9 (ባዮ 9)
BIO 9 (ባዮ 9)
ጸጉር ፣ ጺም ፣ ቅንድብና ሽፋሽፍት ያሳድጋል ፤ ጸጉር በቀላሉ እንዲታዘዝ ያደርጋል ፤ ማቃጠልና ማሳከክን ያስወግዳል ፤ የራስ ቆዳ ተፈጥሮአዊ ዘይት ማምረትን ይረዳል ፤ የተሰነጠቁ የፀጉር ጫፎች(መንታ ጸጉር) እና የፀጉርመሰባበርን ይከላከላል፡፡ ለሁሉም አይነት ፀጉሮች የሚሆን ንፁህ ተፈጥሮአዊ ዘይት ነው፡፡ የፀጉር ፎሊክሎችን ያነቃቃል፣ ይመግባል እና ያጠናክራል፣ ፀጉራችንን...
560.00ETB *
See details
Albent(አልቤንት)
Albent(አልቤንት)
ሁሉንም መርዛማ ቆሻሻዎች፣ የሞቱ የቆዳ ሴሎች፣ ቅባቶች፣ባክቴርያ፣ ዘይቶች ከቆዳችን ያስወግዳል ፤ አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ለቆዳችን ይመግባል ፤ ለፊታችን፣ ለብጉር ቦታዎች፣ሰውነታችንን ለመታጠብ እናእግርን ለመንከር ይጠቅማል ፤ ቆዳችንን የሚተጣጠፍ እና ለስላሳ ያደርገዋል ፤ የኮላጅንን መመረት እና ወደ ሰውነታችን መለቀቅ ያቀላጥፋል ፡፡ ግብዓቶች ሬት';ሬት በውስጡ...
680.00ETB *
See details

Products from et care

ድርጅታችን በሃገር ዉስጥ የተሰሩ ኦርጋኒክ ራስን መጠበቅያ ምርቶች ያቀርባል።
በ ኢትዮፕያ ጥራንትና ደራጃዎች ቁጥጥር እውቅና የተሰጠው ምርቶች ብቻ ምንይዝ መሆኑን እናሳውቃለን።
አዲስ አበባም ሆነ ከአዲስ አበባ ዉጪ ላሉ ደንበኞቻችን ምናደርስ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ ፟ ሃያሁለት አዲስ ሂዎት ሆስፒታል ፊትለፊት ሩቅ ሂንጻ 6ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
ስልክ ቁጥር +251 90 410 4239

Viewed